Sveriges mest populära poddar

Melhik

በተፈጥሮ እድገት ሂደት የሚመጡ ለውጦች እና የምንሰጠው ምላሽ

19 min • 6 januari 2021

የሰው ልጆች ከውልደት እስከ አዋቂነት ባለው ጊዜ ውስጥ ብዙ የሚያልፉባቸው ሂደቶች አሉ፣ በእነዚህ ሂደቶች ውስጥ ስነልቦናዊ ፥ ስነአይምሮአዊ ፥ ባዮሎጂያዊ ፥ ሆርሞናል ፥ የሞራልና ማህበራዊ ለውጦች አሉ ። ታዲያ በተፈጥሮ ለምን በእንደነዚህ አይነት ለውጦች እንድናልፍ ሆነ? እነዚህንስ ለውጦች እንዴት ማስተናገድ ያስፈልጋል? እነዚህን እና ሌሎች ጥያቄዎችን በዛሬዉ ክፍላችን እንዳስሳለን።


FIND US ON SOCIAL MEDIA

Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast

Telegram: https://t.me/melhikpodcast


CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA

YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag

Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia

Website: https://www.gcmethiopia.org/


#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik

00:00 -00:00