Sveriges mest populära poddar

Melhik

ትክክለኛው የውበት ትርጉም ምንድነው?

32 min • 31 mars 2021

ዛሬ ስለውበት እናወራለን። የውበት ጉዳይ እያንዳንዳችንን የሚመለከት ነገር ነው። ትርጉሙ፤ ትረካው፤ የየእለት ኑሯችን ለውበት ያለንን ቦታና አመለካከት ያሳያል። የመዋቢያ እቃዎች (Beauty Products) ከ500 ቢሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ ይንቀሳቀስባቸዋል። ይህ እንግዴ የCosmotics እና መሰል ነገሮችን ብቻ ነው የሚመለከተው። Plastic surgery ብንወስድ ከ50 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚንቀሳቅስበት ትልቅ Business ነው። እንግዲህ ይህ ሁሉ የሚያሳየን ለሰው ሰራሽ ውበት የተሰጠውን ቦታና የውበትን የተሳሳተ ትርጉም ነው።

 

ዛሬ ከሰብለወንጌል ጥላሁን ጋር ስለውበት ትክክለኛ ትርጓሜ እናወራለን። ሰብለ በGender, Health and Theology በማስተርስ ዲግሪ የጨረሰች ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ደግሞ በ Counselling psychology ሁለተኛ ማስተርሷን እየተማረች ነው። ሰብለ ባለትዳርና የ2 ልጆች እናት ናት። ደስ የሚል ቆይታ አድርገናል። ተከታተሉን።


FIND US ON SOCIAL MEDIA

Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast

Telegram: https://t.me/melhikpodcast


CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA

YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag

Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia

Website: https://www.gcmethiopia.org/


#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik

00:00 -00:00