ከትዳር በፊት መሳሳም ሀጥያት ነው?
በብዙ ክርስቲያን ወጣቶች ዘንድ ካሉ ጥያቄዎች ውስጥ አንዱ መሳሳም ሀጢአት ነው ወይ የሚለው ጥያቄ ነው። ከትዳር በፊት ቢፈፀም ምንም ችግር የለውም የሚለው ሀሳብ በዚህ ዘመን ብዙ ቦታ ያገኘ ይመስላል ግን ከጋብቻ በፊት መሳሳም ትክክል ነው ወይ? በተለይም ደግሞ እንደምንጋባ እርግጠኞች ከሆንን ምንድነው ችግሩ? የሚሉትንና የተለያዩ ጥያቄዎችን በማንሳት ከመጽሐፍ ቅዱስ አንፃር ያለውን ሀሳብ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ከዶ/ር ስዩም አንቶንዮስ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ይከታተሉ።
FIND US ON SOCIAL MEDIA
Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast
Telegram: https://t.me/melhikpodcast
CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag
Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia
Website: https://www.gcmethiopia.org/
#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik