Sveriges mest populära poddar

Melhik

ከBreakup እንዴት ማገገም እችላለሁ?

31 min • 22 april 2021

ብዙ ወጣቶች በዚህ ዘመን በጊዜ ግንኙነት ይጀምራሉ፤ ከነዚህ በጣም በጊዜ ከሚጀመሩ የፍቅር ግንኙነቶች መሃከል ደግሞ ስታትስቲኮች እንደሚያሳዩት ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ይቋረጣሉ። ታድያ ይህ በክርስቲያን ወጣቶችም መሃል ያለ እውነት ነው።

 

ታዲያ እነኚህ የግንኙነት መቋረጦች ብዙዎችን ይጎዳሉ፤ የወደፊታቸውንም ህይወት ያበላሻሉ። ታድያ መፍትሔው ምን ይሆን?

ዛሬ አጠቃላይ በ Breakup ዙሪያ ከስነልቦና ባለሞያዋ ወ/ሮ ናርዶስ ማሞ ጋር እናወራለን። ናርዶስ በDegree እና በMasters በአሜሪካ ከUniversity of Kansas በMental Health Concentration በSocial Work ምሩቅ ስትሆን ላለፉት 9 ዓመታት መልካም Psychotherapy በሚባል የግል ድርጅቷ አማካኝነት በማማከር ስራ በዕድሜ ከትንሽ እስከ ትልቅ ሰዎችን ስታገለግል ቆይታለች። በግል ህይወቷም ባለትዳርና የ3 ልጆች እናት ናት። ተከታተሉን።



FIND US ON SOCIAL MEDIA

Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast

Telegram: https://t.me/melhikpodcast


CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA

YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag

Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia

Website: https://www.gcmethiopia.org/


#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik

00:00 -00:00