Sveriges mest populära poddar

Melhik

የላጤነት ዉበት (The Beauty of Singleness)

34 min • 10 mars 2021

እስከዛሬ ስለዴቲንግና ስለትዳር ብዙ ብለናል ነገር ግን ከሁለቱም በፊት የሚቀድምን አንድ ነገር አላየንም፥ singleness ወይንም በአማርኛው የብቸኝነት ህይወት፥ ቃል በቃል ሲተረጎም የነጠላነት ህይወት ማለት ነው ።

ይህ ወቅት ምን ማድረጊያ ነው? እግዚአብሔር እንደዚህ አይነቱን ጊዜ ለምን ሰጠን? ምን ማድረግ አለብን? በአጠቃላይ በዚህ ዙሪያ ከወንድም ክብሩ ታደሰ ጋር እንጨዋወታለን።

በቆይታችን እንደምትጠቀሙ እምነታችን ነው። 


መልካም ቆይታ።


FIND US ON SOCIAL MEDIA

Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast

Telegram: https://t.me/melhikpodcast


CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA

YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag

Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia

Website: https://www.gcmethiopia.org/


#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik

00:00 -00:00