Sveriges mest populära poddar

Melhik

የአቻ ግፊት በፍቅር ግንኙነት /peer pressure/

25 min • 10 februari 2021

በቅርቡ በወጣቶች ና በታዳጊዎች ላይ የተደረገ ጥናት የአቻ ግፊት በከፍተኛ ደረጃ የወጣቶች ተግዳሮት እንደሆነ ያሳያል ፤ ይህም ብቻ ሳይሆን ለሌሎቹም ተግዳሮቶች ዋና መንስኤ ነው። ታዲያ ይህ የአቻ ግፊት በወጣቶች ላይ ለምን በረታ? ጉዳቱስ ምን ያህል ነው? ከአቻ ግፊት እንዴት ነፃ መሆን ና ማሸነፍ ይቻላል? በዛሬው ክፍል ለእነዚህ ጥያቄዎች ከፍቅር ግንኙነት እና ከወሲብ አንፃር ምላሽ ያገኛሉ።


FIND US ON SOCIAL MEDIA

Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast

Telegram: https://t.me/melhikpodcast


CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA

YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag

Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia

Website: https://www.gcmethiopia.org/


#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik

00:00 -00:00