Sveriges mest populära poddar

Melhik

የፍቅር ጓደኛ ምርጫ

30 min • 3 mars 2021

ትዳር ለመመስረት ስናስብ የትዳር ጓደኛችንን መምረጥ የመጀመሪያ ስራችን እንደሆነ ይታወቃል። ለምርጫችንም መስፈርት ማውጣታችን አይቀርም፣ ታዲያ አንዳንድ ጊዜ የምናያቸው ፊልሞች የምናነባቸው መጽሃፍት መስፈርቶቻችን ላይ በጎ ያልሆነ ተጽእኖን ያሳድሩብናል። በእርግጥ የትዳር ጓደኛችንን ለመምረጥ መስፈርት ማስቀመጥ ተገቢ ነው?

የፍቅር ጓደኝነት ለመጀመር ትክክለኛ እድሜ ስንት ነው? 

በዛሬው ክፍል ስለ ፍቅር ጓደኛ ምርጫ እንነጋገራለን ።


FIND US ON SOCIAL MEDIA

Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast

Telegram: https://t.me/melhikpodcast


CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA

YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag

Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia

Website: https://www.gcmethiopia.org/


#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik

00:00 -00:00