Sveriges mest populära poddar

Melhik

የፍቅር ጓደኝነት (Dating) ምንድነዉ?

18 min • 27 januari 2021

እኛ ሰዎች ከፍጥረታችን ጀምሮ ከእኛ ውጭ ከሆኑ አካላት ጋር ግንኙነት እንዲኖረን ተደርገን የተፈጠርን ማህበራዊ ፍጥረታቶች ነን። ዛሬ የምንዳስሰው ባልተጋቡ ወንድና ሴት መካከል የሚፈጠርን የፍቅር ጓደኝነት ወይም dating ነው። 


የፍቅር ጓደኝነት ወይም dating ማለት ምን ማለት ነው?

አላማውስ?

የፍቅር ግንኙነት ለመጀመር አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ምንድናቸው?


እነዚህንና ሌሎች ጥያቄዎችን በዛሬው ክፍል እንዳስሳለን አብራችሁን ቆዩ።


FIND US ON SOCIAL MEDIA

Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast

Telegram: https://t.me/melhikpodcast


CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA

YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag

Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia

Website: https://www.gcmethiopia.org/


#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik

00:00 -00:00