Sveriges mest populära poddar

Melhik

Pornography ምን ችግር አለው?

45 min • 18 augusti 2021

Episode 33 - Pornography ምን ችግር አለው?

ፖርኖግራፊ ማለት ልቅ የሆኑ የቪድዮ ምስሎች ብቻ የሚመስላቸው ጥቂት ሰዎች አይደሉም። እንዲሁም የፖርኖግራፊ ኃጢአትነት ላይም ክርክር የሚያነሱ ሰዎች አሉ። ዛሬ ይህንና መሰል በፖርኖግራፊ ዙሪያ ያሉ ሃሳቦችን በተለይም ደግሞ ለምን ጎጂ እንደሆነ እያነሳን እናወራለን። ቆይታችንን ከዮናታን ሃይሉ ጋር አድርገናል ተከታተሉን።

FIND US ON SOCIAL MEDIA

Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast

Telegram: https://t.me/melhikpodcast


CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA

YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag

Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia

Website: https://www.gcmethiopia.org/


#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik

00:00 -00:00