Sveriges mest populära poddar

Melhik

Virginity / ድንግልና

36 min • 25 juni 2021

ክብር ንጽህና ወይም ድንግልና የሚለው ቃል በዚህ ዘመን እየተረሳና በንጽህና መኖር እንደ ዘመናዊ ያለመሆን እየተቆጠረ ይገኛል። ታዲያ ክብረ ንጽህና ወይም ድንግልና ትክክለኛ ትርጉሙ ምንድነው? በእርግጥ ድንግልና አካላዊ ብቻ ነው ወይ? ለድንግልና ምንሰጠው ቦታ ምን መሆን አለበት? 

እንዚህንና መሰል ጥያቄዎች እያነሳን ከፓስተር ይመስገን ሞላ ጋር ከመፅሐፍ ቅዱስ አንፃር ስለ ድንግልና እናወራለን። አብራቹን ቆዪ።


FIND US ON SOCIAL MEDIA

Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast

Telegram: https://t.me/melhikpodcast


CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA

YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag

Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia

Website: https://www.gcmethiopia.org/


#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik

00:00 -00:00